Gebeyaaddis

Ethiopian online shopping

Total: Br0.00
Gebeyaaddis

Ethiopian online shopping

Total: Br0.00

Villas (Yerer Homes)

Br1.00

  ስለ ዕቃው ጥይቄ አሎት?
Seller
0 out of 5
Category:

Description

0983-84-07-57
በ #yerer ተራራ green concept የተሰራ በ 23000 ካሬ ላይ የተገነባ ዙርያዉን 14 አፓርትመንት እና መሃል 20 ቪላዎች የተገነቡበት compound ሀያት 49

ለአጭር ጊዜ ከሚቆይ ልዩ ቅናሽ ጋር
√ባለ 1መኝታ: 81.9ካሬ
√ባለ 2መኝታ: 99.5 ካሬ
√ ባለ 3መኝታ: 117ካሬ

(ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል)
በወለል 4ቤቶች ብቻ
ሁሉም ቤቶች አንግል ላይ የሚገኙ በመሆናቸው በቂ የተፈጥሮ ብርሀን የሚያገኙ ማራኪ እይታ ያላቸው ናቸው
የግል መኪና ማቆሚያ፣ በቂ የልጆች መጫወቻ ቦታ እና ቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣300,000 ሊትር የሚይዝ የውሀ ታንከር ፣ የደህነት ካሜራ..

★★ዋጋ በካሬ: 850 ዶላር( _4ተኛ)
2ኛ እና 3ኛ 888 ዶላር
940 ዶላር( 1ኛ እና ground ላይ)
★ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ★
★Down payment only 15%
ቀሪውን 85% በ1 ዓመትከ 6 ወር አመት ውስጥ ከወለድ ነፃ ቀስ ብለው የሚከፍሉት
ለበለጠ መረጃ እና ለጉብኝት ይደውሉልን

0983-84-07-57
Get us in touch
(WhatsApp)
(telegram)
abenzertizazu@gmail.com
0983-84-07-57

No more offers for this product!

General Inquiries

There are no inquiries yet.

X