ራዕይ
ሃገራችንን በኦንላይን ግብይት አንድ እርምጃ ወደፊት ለማራመድ እንዲሁም ደንበኞቻችን የሚፈልጉትን ዕቃ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው ያሉበት ድረስ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ።
አላማ
በኢትዮጵያ የE-Commerce ዘርፍ ተወዳዳሪ እና የተሻለ አማራጭ ሆኖ መቅረብ እንዲሁም ከደንበኞቻችን በተጨማሪ አብረውን የሚሰሩትን ነጋዴዎቻችንን እና ዕቃ አድራሾችን ተጠቃሚ ማድረግ።
ተግዳሮት
የኦንላይን ግብይት ብዙም ካለመለመዱ አንጻር በገዢ እና በሻጭ መካከል ያለመተማመን መኖር አንዱና ዋነኛው ተግዳሮት ሲሆን ለዚህም ችግር ገበያ አዲስ መሸጋገሪያ ድልድይ የመሆን ራዕይ አለው።